መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች
በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
21
መስከረም
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
21
መስከረም
አሻም ከ7:30-8:30
ሚካኤል እና ምስክር
21
መስከረም
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
ታህሳስ 16፤2016-አንዳንድ እውነታዎች ስለ ቦክሲንግ ዴይ
December 26, 2023
???? ቦክሲንግ ዴይ የእግር ኳስ በዓል ሊባል ይችላል። ቦክሲንግ ዴይ በተመለከተ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የተለየ ቦታ አለው ። እለቱ የገና
Read more.ታህሳስ 15፤2016 -ጄኔራል ቡርሃን የዋድ ማዳኒ ከተማን የአርኤስኤፍ ኃይሎች የያዙት በጦሩ ቸልተኝነት ነው ሲሉ ተናገሩ
December 25, 2023
የሱዳን ጦር አዛዥ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የዋድ ማዳኒ ከተማ በአርኤስኤፍ ኃይሎች ስር የወደቀችው በሱዳን ጦር ቸልተኝነት በማለት የጦር አዛዦችን ወቀሱ።
Read more.ታህሳስ 15፤2016 – አይቴል ሞባይል አርቲስት ኑሃሚን መሰረትን ብራንድ አምባሳደረ አድርጎ ሾመ
December 25, 2023
አይቴል ኢትዮጽያ ሞባይል ከ16 ከዓመታት በላይ ሲሰራ የቆየ እና አዳዲስ ምርቶችን ለገበያ ሲያቀርብ የነበረ መሆኑ የአይቴል ብራንድ አምባሳደር የሆኑት ኢሞን ጂያ
Read more.ታህሳስ 15፤2016 – አሚጎስ ብድር እና ቁጠባ ለ17 የላዳ አሽከርካሪዎች አዳዲስ መኪናዎችን አስረከበ
December 25, 2023
????አሚጎስ ብድር እና ቁጠባ ካፒታሉን ከ1.5 ቢሊየን ብር በላይ አድርሷል አሚጎስ ብድር እና ቁጠባ ለ3ኛ ዙር ለላዳ መኪና አሽከርካሪዎች የመኪናውን 30
Read more.ታህሳስ 15፤2016- በሰርቢያ የመንግስት ተቃዋሚዎች የቤልግሬድ ከተማን ማዘጋጃ ቤት ጥሰው ለመግባት ሞከሩ
December 25, 2023
በሰርቢያ ዋና ከተማ ቤልግሬድ ባለገው ሳምንት የተካሄወው ምርጫ ተጭበርብሯል ያሉ ተቃዋሚዎች ያደረጉትን ሰልፍ ለመበተን ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ተጠቅሞ ለመበተን ችሏል።
Read more.ታህሳስ 15፤2016- የክርስቶስ የትውልድ ቦታ በሆነችው ቤቴልሄም ከተማ የገና በዓል ስነስርዓት ተሰረዘ
December 25, 2023
በክርስቶስ የትውልድ ከተማ ቤቴልሄም የዘንድሮ የገና አከባበር የተሰረዘ ሲሆን በተለምዶ መንገር ተብሎ የሚጠራው አደባባይን የሚሞሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቱሪስቶች እና ምዕመናን
Read more.ታህሳስ 15፤2016- የመኪና ማንሻ ክሪክ የሰረቀው ተከሳሽ በ6 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ
December 25, 2023
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን አለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ሁለት ሺህ ብር የሚገመት የመኪና ማንሻ የሰረቀዉ ተከሳሽ በ6 ዓመት ፅኑ
Read more.ታህሳስ 15፤2016- በእስራኤል ካምፕ ላይ በደረሰ የአየር ጥቃት 70 ሰዎች መገደላቸውን ሃማስ ገለጸ
December 25, 2023
በጋዛ ሃማስ የሚመራው የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በእስራኤል የአየር ጥቃት በጋዛ ሰርጥ ማዕከላዊ ክፍል አልማጋዚ የስደተኞች ካምፕ ቢያንስ 70 ሰዎች መገደላቸውን
Read more.ታህሳስ 12፤2016-ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ ወደ 400 የሚጠጉ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን ሃማስ አስታወቀ
December 22, 2023
በጋዛ በሃማስ የሚመራው የጤና ሚኒስቴር ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ ወደ 400 የሚጠጉ ሰዎች በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ተገድለዋል ብሏል። በአጠቃላይ 390
Read more.ታህሳስ 12፤2016 –በአካል ጉዳት ምክንያት ለበርካታ ዓመታት ከትምህርት ገበታ ርቀው የቆዩት የ70 ዓመቱ አዛዉንት ትምህርታቸዉን ለመከታተል ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቀሉ
December 22, 2023
የ70 ዓመቱ አዛዉንት ትምህርታቸዉን ለመከታተል ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን መቀላቀላቸው ተሰምቷል። የ10 ልጆች አባትና የልጅ ልጆችን ያዩት አቶ ዮሐንስ አዲሴ በ70 ዓመታቸው
Read more.