መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
5
ሚያዝያ
ትሪቡን ስፖርት ከ6:00-8:00
ፍቅር ይልቃል እና ኤፍሬም የማነ
5
ሚያዝያ
ወዝወዝ አዲስ ከ8:00-9:00
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
5
ሚያዝያ
ሁሉ አዲስ ከ10:00-12:00
ብስራት፣ ሲሳይ እና ስዩም
ዜና/ጦማር
ግንቦት 19፤2015-የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ የአመቱ አስተማማኝ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ሽልማትን አሸነፈ
May 27, 2023
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚሰጠው የጭነት አገልግሎት የአፍሪካ የአመቱ አስተማማኝ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ሽልማትን አሸነፈ። አየር መንገዱ በቱርክ ኢስታንቡል በዘርፉ የተሰማሩ
Read more.ግንቦት 19፤2015-ዘመን ባንክ በ 1.5 ቢሊዮን ብር ያስገነባዉ ባለ 36 ወለል ህንጻዉን አስመረቀ
May 27, 2023
ዘመን ባንክ በ 1.5 ቢሊዮን ብር ገደማ ወጪ ያደረገበትን ባለ 36 ወለል ህንጻ በዛሬዉ እለት የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ
Read more.ግንቦት 18፤2015-በሸገር ከተማ ተቆፍሮ ክፍቱን በተተወ ጉድጓድ ዉስጥ የ19ኝ ዓመት ወጣቱ ህይወቱ አልፎ ተገኘ
May 26, 2023
በሸገር ከተማ በዛሬው እለት ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም አንፎ አደባባይ አካባቢ ተቆፍሮ ክፍቱን በተተወ ጉድጓድ ዉስጥ እድሜዉ 19 ዓመት
Read more.ግንቦት 18፤2015-በትግራይ ክልል በነበረዉ ጦርነት ከ2 ሺህ 1 መቶ በላይ መምህራን መገደላቸዉን የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ
May 26, 2023
የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ ክልል በተከሰተው ጦርነት የተነሳ የተከሰተውን ቀውስ አስመልክቶ ባካሄደው ቁጥጥር ላይ ያገኛቸውን ግኝቶች በማስመልከት ይፋ
Read more.ግንቦት 18፤2015-ሩሲያ ዩክሬንን እንደማታሸንፋት አሜሪካ ተናገረች
May 26, 2023
ሩሲያ በዩክሬን ወታደራዊ ድል እንደማታገኝ አሜሪካ ያስታወቀች ሲሆን የዩክሬን ሃይሎች ቢሆኑ በቅርቡ የሩሲያ ወታደሮችን ከግዛቶቻቸዉ ጠራርገዉ የማስወጣት ዕድል የላቸውም ሲሉ
Read more.ግንቦት 18፤2015-ቻይና የኬንያ የመንግስት ተቋማት ላይ ጠለፋ ፈጽማለች መባሏን አስተባበለች
May 26, 2023
በኬንያ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ የሮይተርስ የዜና ወኪል ዘገባን አስተባብሏል፡፡ የቻይና ሰርጎ ገብ የድህረ ገጽ መንታፊዎች በዋና ከተማዋ ናይሮቢ የሚገኙ የፕሬዚዳንቱን
Read more.ግንቦት 17፤2015-ዘመን ባንክ በሚቀጥለዉ አመት ካፒታሉን ወደ 15 ቢሊዮን ብር ያሳድጋል ተባለ
May 25, 2023
???????? ባንኩ ግምታዊ ወጪዉ 1.5 ቢሊዮን ብር ፈሰሰ ያደረገበትን ህንጻ ከነገ በስቲያ ያስመርቃል ዘመን ባንክ ከሚቀጥለዉ አመት ጀምሮ ካፒታሉን ወደ
Read more.ግንቦት 17፤2015-የቦሌ ለሚ ኢንደስትሪ ፓርክ ሰራተኛ በስራ ላይ እያለ በኤሌክትሪክ ተይዞ ህይወቱ አለፈ
May 25, 2023
በዛሬው እለት ግንቦት 17 ቀን ከረፋዱ 5:49 ደቂቃ ላይ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኛ
Read more.ግንቦት 17፤2015-የዋግነር ቡድን በባክሙት ውጊያ 20 ሺ ወታደሮቹ እንደተገደሉበት አስታወቀ
May 25, 2023
???? ቦልሼቪክስ ወደ ስልጣን ሲወጣ የተከሰተውን የ1917ቱን ዓይነት ብጥብጥ ሩሲያ ያሰጋታል በምስራቅ ዩክሬን የምትገኘውን የባክሙት ከተማን ለመቆጣጠር ለወራት ከዘለቀው ጦርነት
Read more.ግንቦት 17፤2015-በአዲስ አበባ ቡልቡላ ድልድይ ላይ አንድ ተሽከርካሪ ባደረሰው አደጋ የአንድ ሰዉ ህይወት አለፈ
May 25, 2023
???? ሟች በተገጨበት ወቅት ከድልድዩ ወደ ወንዝ ውስጥ ገብቷል በአዲስ አበባ ከተማ ግንቦት 16 ምሽት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01
Read more.