ዜና/ጦማር

ሐምሌ 16፣2013-በሞሮኮ ሲሰለሉ የነበሩት ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የእጅ ስልካቸውን ቀየሩ ❗️
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የእጅ ስልካቸውን እና ቁጥሩን መቀየራቸው ይፋ ተደርጓል። ከፈረንሣይ የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ስልክ
Read more.
ሐምሌ 16፣2013-አንዳንድ ነጥቦች ስለ ቶኪዮ ኦሎምፒክ
~ ቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 ለማዘጋጀት እድሉን ያገኘችዉ እ.ኤ.አ በ2013 በአርጀንቲና ቦነስአይረስ ከተማ በተዘጋጀዉ ኦሎምፒክ የነበረ ሲሆን በወቅቱ የቱርኳ ኢስታንቡል እና
Read more.
ሐምሌ 16፣2013-ኡጋንዳዊው የክብደት ተወዳዳሪ አትሌት ከጃፓን መባረሩ ተሰማ
ውድድሩን በይፋ ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት አስቀድሞ በምዕራብ ጃፓን ከሚገኘው የቅድመ ኦሊምፒክ ካምፕ አንድ ኡጋንዳዊ የክብደት ተወዳዳሪ ይጠፋል፡፡ አትሌቱ ከካምፕ ከጠፋ
Read more.
ሐምሌ 16፣2013-ራጅ ኩንድራ፡ ህንዳዊው ሚሊየነር በወሲብ ቅሌት ውስጥ ገብቷል!
ከህንድ በጣም እውቅ ከሆኑ ነጋዴዎች አንዱ የወሲብ ፊልሞችን ሰርቷል ተብሎ ተይዟል፡፡ የብሪቲሽ ዜግነት ያለው እንዲሁም የቦሊውድ ፈርጧ ሺልፓ ሼቲ ባለቤት
Read more.
ሐምሌ 16፣2013-ከ30 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር ይዞ በባቡር ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋሉ
ተጠርጣሪዉ የተያዘዉ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታዉ 22 አንድ ተብሎ በሚጠራዉ ባቡር ጣቢያ ላይ ነው፡፡ ግለሰቡ በወቅቱ 30ሺህ
Read more.
ሐምሌ 16፣2013-ሺዞ ካናኩሪ እና ኦሎምፒክ
በ1912 በስዊድን ስቶኮልም ተዘጋጅቶ በነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ጃፓናዊው አትሌት ምርጥ ሰዓት አስመዝግቦ ሀገሩን ለመወከል በቃ።ይህ አትሌት ሺዞ ካናኩሪ ይባላል።ታዲያ በወቅቱ
Read more.
ሐምሌ 15፣2013-ህውሀት የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ አፈተለከ
በዕቅዱ መሠረት ከትግራይ ክልልና ከሱዳን አስርጎ በሚያስገባቸው ሠርገ ገቦች አማካኝነት ጭፍጨፋውን እንደሚፈጽም ገልጧል። ይሄንን ለማድረግ እንዲመች በራያና አፋር በኩል ተደጋጋሚ
Read more.
ሐምሌ 14፤2013-6 ሺህ 500 የሀዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ሊገነባላቸው ነው❗️
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ኮርነር ስቶን ሀውሲንግ ደቨሎፕመንት ግሩፕ ከተሰኘ ድርጅት ጋር በሀዋሳ ኢንዱስተሪያል ፓርክ ለፋብሪካ ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ
Read more.
ሐምሌ 12፤2013-የነዳጅ አምራች ሀገራት ዋጋውን ለመቆጣጠር ስምምነት ላይ ደረሱ
ነዳጅ አምራች ሀገራት ዋጋ ለመቀነስ እና በዓለም ኢኮኖሚ ላይ የሚደርሰውን ጫና ለማቃለል በማሰብ ምርታቸውን ለማሳደግ ተስማምተዋል።የኦፔክ አባላት እና እንደ ሩሲያ
Read more.
ሐምሌ 12፤2013-በጣና ሀይቅ የሰባት ሰዎች አስከሬን ተገኝቷል ሲል ፖሊስ አስታወቀ
በማእከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ በጣና ሀይቅ 13 ሰዎችን አሳፍራ በጉዞ ላይ እንዳለች በተሰወረችው አነስተኛ ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ የሰባት
Read more.