ዜና/ጦማር

ግንቦት 22፣2012-በኢትዮጵያ ተጨማሪ 95 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 5034 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሲሆን እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር
Read more.
ግንቦት 21፣2012-በአሶሳ ከተማ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ሀሽሽ ወይም ካናቢስ ዕጽ በቁጥጥር ስር ዋለ
በአሶሳ ከተማ ወረዳ ሁለት ቀጠና 2 ልዩ ስሙ ኤፍታ ሆቴል አካባቢ በተደረገ ክትትል 6 ኪ.ግ የሚመዝን ሀሽሽ ወይም ካናቢስ በቁጥጥር
Read more.
ግንቦት 21፣2012-ቢሮ በመከራየት የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ፅ/ቤት ስራን በህገ-ወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራ መሆኑን
ከተጠርጣሪዎቹ አንደኛው ግለሰብ በቂርቆስ ክፈለ ከተማ ወረዳ 2 ውስጥ 1 ሺ 816 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቦታ ከመንግስት በሊዝ ለመውሰድ
Read more.
ግንቦት 21፣2012-ትራምፕ ለናይጄሪያ እንደሚልኩ ቃል የገቡት አጋዥ የመተንፈሻ መሳሪያ አለመድረሱ ተሰማ
የናይጄሪያ የመረጃ ሚንስትር ከአሜሪካ ቃል የተገቡት መሳሪያዎችን ሀገራቸዉ አለመረከቧን ገልጸዋል፡፡ሚንስትሩ ላ ሞሃመድ የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ 1000 አጋዥ የመተንፈሻ መሳሪያን
Read more.
ግንቦት 21፣2012-የብስራት አመሻሽ አጫጭር መረጃዎች
~ በፓኪስታን የሚገኝ የመድሃኒት ኩባንያ ለኮሮና ቫይረስ ህሙማን የሚያግዝ መድሃኒትን ከባንግላዲሽ ሊያስመጣ መሆኑን አስታወቀ፡፡በአሜሪካና ጃፓን ለጽኑ ህሙማን እንዲሰጥ ፍቃድ የተሰጠዉን
Read more.
ግንቦት 20፣2012-የብስራት አመሻሽ አጫጭር መረጃዎች
~ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ በቲውተር ገፃቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ከቻይና የተሰጠ እጅግ በጣም መጥፎ ስጦታ ሲሉ
Read more.
ግንቦት 20፣2012-የኮሮና ቫይረስ ህሙማን ያልተገኘባቸዉ ሀገራት እነማን ይሆኑ?
በአለም ዙርያ ቢያንስ ከ188 በላይ በሆኑ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ህሙማን መገኘታቸዉ ሪፖርት ተደርጓል፡፡በዚህም በመላዉ ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር
Read more.
ግንቦት 20፣2012-ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 100 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
በኢትዮጲያ ሰባተኛ ሞት ተመዝግቧል በተጓዳኝ ህመም ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ70 ዓመት እድሜ ያላቸዉ አዛዉንት ሴት በኮሮና ቫይረስ በተደረገ ምርምራ
Read more.
ግንቦት 18፤2012-በአሜሪካ ሚኒያፖሊስ አንድ የፖሊስ አባል በጉልበቱ አንገቱ ላይ በመርገጥ የሰው ህይወት ሲያጠፋ የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል ይፋ ሆነ
ነጭ የፖሊስ አባል ድርጊቱን በአንድ ጥቁር አሜሪካዊ ላይ ሲፈፅም የሚያሳይ ቪዲዮ በማህበራዊ ገፅ ትስስር ላይ ከተጋራ በኃላ የሚኒያፖሊስ የፖሊስ ቢሮ
Read more.
ግንቦት 18፤2012-የብስራት አመሻሽ አጫጭር መረጃዎች
~ የኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ ድጋፍ ለሚስፈልጋቸዉ ሰዎች ያበረከቱት ምግብ የተበከለ ነዉ መባሉን አስተባበሉ፡፡ምግቡን የተመገቡ
Read more.