ዜና/ጦማር

ሰኔ 11፤2012-በፔሩ ያሉ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከጣልያን በለጠ
በአዉሮጳ በኮሮና ቫይረስ ክፉኛ ተጎጂ ከሆነችዉ ሀገር በበለጠ የደቡብ አሜሪካ ሀገር የሆነችዉ ፔሩ በቫይረሱ ተጠቂዎች ብዛት ብልጫ ይዛለች፡፡240,908 የቫይረሱ ተጠቂዎች
Read more.
ሰኔ 11፤2012-ቻይና በአዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ልትገነባ ነዉ
የቻይና አፍሪካ ጉባዔ የኮቪድ 19 ቀዉስ አስመልክቶ በትላንትናዉ እለት በተካሄደዉ ስብሰባ ቻይና በአዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዋና
Read more.
ሰኔ 10፤2012-የብስራት አመሻሽ አጫጭር መረጃዎች
~ የእስራኤል ሳይንቲስቶች ራሱን በራሱ የሚያፀዳና የኮሮና ቫይረስን የመግደል አቅም ያለው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ(ማስክ)ሰሩ።በሞባይል ቻርጀር ለ30 ደቂቃ ቻርጅ ሲደረግ ማስኩ
Read more.
ሰኔ 10፤2012-በፍቼ ከተማ የ15 ዓመቱ ታዳጊ በብስክሌት የ29 ዓመቱን ወጣት በመግጨቱ የወጣቱ ህይወት አለፈ
በፍቼ ከተማ 03 ቀበሌ መናሃሪያ አካባቢ የ15 ዓመቱ ታዳጊ ዋቅሹም ፍቅሬ የተከራየውን ብስክሌት ፍጥነት መቆጣጠር ተስኖት ወደ ገበያ የወጣውን የሶስት
Read more.
ሰኔ 10፤2012-የሶርያው ፕሬዝዳንት አጎት በፈረንሳይ ፍርድ ቤት የአራት ወር የእስር ትዕዛዝ ተላለፈባቸው
የሶርያው ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ አጎት የሆኑት የ82 ዓመቱ አዛውንት ሪፋት አል አሳድ ከሶርያ ህዝብ የተዘረፈ ኃብት አከማችተዋል በሚል የአራት ዓመት
Read more.
ሰኔ 10፤2012-በዙምባብዌ የኢኮኖሚ ግሽበት 785 በመቶኛ ደረሰ
በዙምባብዌ የኢኮኖሚ ግሽበት 785 በመቶኛ መድረሱን ተከትሎ በዓለም ላይ ከቬንዞዌላ በመቀጠል ከፍተኛ የኢኮኖሚ ግሽበት ያለባት ሀገር ሆናለች። ለአመታት በፖለቲካ ቀውስ
Read more.
ሰኔ 10፤2012-አሜሪካ የሳይበር ምዝበራ ፈፅመዋል ያለቻቸውን ስድስት የናይጄሪያ ዜጎች ንብረት እንዳይንቀሳቀስ አገደች
በአሜሪካውያን እና በአነስተኛ ንግድ ባላቸው ዜጎች ላይ ስድስት የናይጄሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በፈፀሙት ምዝበራ 6 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ኪሳራ ደርሷል።ህገወጥ
Read more.
ሰኔ 10፤2012-በሀረር ከተማ የ8ወር ነብሰ ጡር በኤሌክትሪክ ህይወቷ አለፈ
በሀረር ከተማ አሚር ኑር ወረዳ ቀበሌ 01 ውስጥ አንዲት የ27 አመት ወጣት የ8ወር ነብሰ ጡር በኤሌክትሪክ ህይወቷ ማለፉን የወንጀል ምርመራ
Read more.
ሰኔ 10፤2012-የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር አዲስ አበባ ገብተዋል።
ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸውና በጀኔራል አደም መሐመድ አቀባበል
Read more.
ሰኔ 10፤2012-አቶ አብነት ገብረመስቀል የሚድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።
የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ዘሬ በአዲስ አበባ ድርጅታቸውን እንደገና በማደራጀት ሥራ አስፈፃሚዎችን ሾመዋል። የኩባንያው ባለቤት
Read more.