ዜና/ጦማር

ኮ/ል ጎሹ ወልዴ አዲስ አበባ ገቡ፡፡
ኮ/ል ጎሹ ወልዴ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ በደርግ ዘመነ መንግስት የአገራችን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ትምርት ሚኒስትር የነበሩት ኮ/ል ጎሹ ወልዴ ዛሬ
Read more.
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ጀመሩ፡፡
ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ጀመሩ፡፡   የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በአውሮፓ የሚያደርጉትን ይፋዊ የስራ ጉበኝት የጀመሩ ሲሆን በዛሬው
Read more.
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ወ/ሮ ኤፍራሂ አሊን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አድርጎ ሾሟል፡፡ ወይዘሮ ኤፍራሂ አሊ ከጥቅምት 13 /2011 ዓ.ም ጀምሮ
Read more.
መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች
የአለም አቀፍ ሚዲያዎች የፊት ገጽ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች ዋናው ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሴት ርእሰ ብሔር(ፕሬዝዳንት) ጉዳይ ሆኖአል:: የአለም አቀፉ የዜና ምንጭ
Read more.
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በመኪና አደጋ 32 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
በምሥራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ከሰዴ ወረዳ ወደ ሞጣ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላሻ አውቶቡስ ተገልብጦ በ32 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡
Read more.
በአዲስ አበባ ህገ ወጥ
በአዲስ አበባ 56 በህገ ወጥ መንገድ የታተሙ ፓስፖርቶችና 1ማተሚያ ማሽን በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍከ ከተማ ወረዳ
Read more.
ህፃን አርሴማ
በኩዌት የነበረችው ህፃን አርሴማ ወደ አገር ቤት ተሳፈረች፡፡ ህጻን አርሴማ የተወለደችው ወ/ሪት ፋጡማ ኤዶ ኮርኮሬ በምትባል ኢትዮጵያዊት ነው። እናቷ ከአሠሪዎቿ
Read more.
ሴት ሰራተኞች
የህፃናት ማቆያን በከፈቱ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት የሚሠጡ ሴት ሰራተኞች ለልጆቻቸው የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲጠቀሙ መደረጉ ተነገረ፡፡   የሴቶች ፤ ህፃናትና ወጣቶች
Read more.
እንኳን ደስ አላችሁ
በኢትዩጲያ የኤክትሮኒክስ ሚዲያ ታሪክ የመጀመሪያው የሬድዮና የቴሌቪዥን ጣቢያ የሆነው ብስራት ሬድዮና ብስራት ቴሌቭዥን ነው እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ ተወዳጁ ብስራት
Read more.
የስራ ማስታወቂያ
ብስራት ቴሌቭዥን ለሚጀምረው የቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭትልምድ ያላቸው ጋዜጠኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 1ኛ የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅ 2ኛ የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ 3ኛ
Read more.