ዜና/ጦማር

ሰኔ 6፣2012-በአዲስ አበባ ሕገወጥ እርድ ያከናወኑ 132 ልኳንዳ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
በህገወጥ መንገድ የታረደ የ50 ከብት ስጋ እና ከ360 በላይ የበግ እና የፍየል ስጋ በቁጥጥር ስር መዋሉንና በ132 ልኳንዳ ቤቶች ላይ
Read more.
ሰኔ 6፣2012-አጫጭር መረጃዎች የጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጋር በተያያዘ
~ በፈረንሳይ በማዕከላዊ ፓሪስ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የጆርጅ ፍሎይድን ግድያና ዘረኝነትን ተቃዉመዋል፡፡ፖሊስ የሀይል እርምጃን ከመዉሰድ እንዲቆጠብ ሰልፈኞች ጠይቀዋል፡፡ ~ ፍትህ
Read more.
ሰኔ 6፣2012-የብስራት አመሻሽ አጫጭር መረጃዎች
~ በግብጽ ከሁለት ሳምንት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተመዘገበ፡፡በ24 ሰዓት ዉስጥ 1,577 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡ የተጠቂዎች ቁጥር
Read more.
ሰኔ 5፣2012-2.2 ሚሊየን ብር የምታወጣዋ ሀይሉክስ ቶዮታ ተሸከርካሪ ዳውሮ ዞን ለሚገኘው የመንግስት ሰራተኛ ደረሰች
ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ገቢ ለማሰባሰብ የሚካሄደው የ8100 A 3ኛ ዙር ዕጣ የሆነችው የ2.2 ሚሊየን ብር ሀይሉክስ ቶዮታ
Read more.
ሰኔ 5፣2012-በኢትዮጲያ ተጨማሪ የሰባት ሰዎች ህይወት በኮሮና ቫይረስ አልፏል፤የሟቾች ብዛት 47 ደርሷል
የሟቾች ዝርዝር መረጃ ~ 1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ወንድ 75 ዓመት በህክምና ላይ የነበሩ ~ 2ኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ
Read more.
ሰኔ 5፣2012-ኬንያ የብሩንዲ ፕሬዝዳንት ህልፈት ተከትሎ ከነገ ጀምሮ ሰንደቋ ዝቅ ብሎ እንዲዉለበለብ ወሰነች
የኬንያዉ ፕሬዝዳንት ኧሁሩ ኬንያታ በዛሬዉ እለት እንዳስታወቁት የብሩንዲዉ ፕሬዝዳንት ፔየሪ ኒኩሪንዚዛ ህልፈትን ተከትሎ የሀገሪቱ ሰንደቅ አላማ ከነገ ጀምሮ የቀብር ስነስርዓቱ
Read more.
ሰኔ 5፣2012-በኮሮና ቫይረስ ቀውስ የተነሳ በከፋ ድህነት ውስጥ የሚገኘው የአለም ህዝብ ወደ 1.1 ቢሊየን ከፍ ሊል እንደሚችል ተጠቆመ
የኮሮና ቫይረስ ባስከተለው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ኪሳራ የተነሳ ተጨማሪ 395 ሚሊየን የአለም ህዝብ ለከፋ ድህነት ሊጋለጥ እንደሚችል ተጠቁሟል።ይህንኑ ተከትሎ አጠቃላይ በከፋ
Read more.
ሰኔ 5፣2012-ህንድ ከዩናይትድ ኪንግደም የበለጠ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ አስመዝግባለች
ከህንድ የወጡ አዳዲስ ቁጥራዊ መረጃዎች እንደሚያሣዩት ሀገሪቱ በዓለም ላይ ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በማስመዝገብ አራተኛውን ስፍራ ከእንግሊዝ ተረክባለች፡፡ አሜሪካ፣ብራዚልና ሩሲያ
Read more.
ሰኔ 4፣2012-በአሜሪካ የሚገኙ ዶክተሮች በኮሮና ቫይረስ የተጠቃች ሴትን የተሳካ የሳምባ የንቅለ ተከላ ህክምና ማድረጋቸው አድናቆት እያስቸራቸው ይገኛል
በአሜሪካ ቺካጎ በኮሮና ቫይረስ የተነሳ ሁለቱም ሳምባዎቿ ከጥቅም ውጪ ለሆነች ታማሚ ከለጋሽ በተሰጠ ሳምባ የንቅለ ተከላ ህክምና ተደርጎላታል።በ20ዎቹ የእድሜ ክልል
Read more.
ሰኔ 4፣2012-የብስራት አመሻሽ አጫጭር መረጃዎች
~ በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት 20 ቀናት አስቀድሞ ከተመዘገበው በእጥፍ መጨመሩን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ።በአፍሪካ ከ200ሺ በላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች
Read more.