ማራኪ

ማክሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሐሙስ ከሰዓት በኋላ ከ9:00-10:00

ማራኪ መዝናኛ የሬድዮ ፕሮግራም ከትናንት እስከ ዛሬ ያልደበዘዙ የጥበብና የመዝናኛ ወሬዎች የሚቀርቡበት ፕሮግራም። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ተሚዳሰስበት የማይረሳ ትዝታ የሚወሳበት። አዘጋጅ ግዛቸዉ አሻግሬ እና ይነገር ጌታቸው።