አብሮነት

ዘወትር ዓርብ ከ7፡00-8፡00 አርቲስት ደበሽ እና ሄኖክ

ብቸኝነት ይሙት ትካዜ አፈር ይብላ፤
ባይተዋርነት ነው ከራስ የሚጣላ፤
አብሮ መሆን ፀጋ አብሮ መሆን ሠላም፤
የነብስያ ሙላት የተዋበች ዓለም፡፡
አብረን ስንሆን ያምርብናል፡፡