ኢዮሃ ኢትዮጵያ

ረቡዕ ከ8:00 እስከ 8:30 ዘላለም ሙላቱ

ፕሮግራሙ ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያዊ ነክ ጉዳዮች ብቻ የሚቀርብበት በመሆኑ ስያሜዉን "ኢዮሃ ኢትዮጵያ" ብለነዋል፡፡ ፕሮግራሙ ዘወትር ረቡዕ ከ8:00 እስከ 8:30 የሚቀርብ ሲሆን በዚህም ቆይታ እያፈራረቅን አልፎ አልፎ የወንጀል ምርመራ ታሪኮችን፤ በተወሰነ ጊዜ ደግሞ ከእንግዳ ጋር ቆይታ የምናደርግበትን ቃለ መጠይቅ እናቀርባለን፡፡

አዘጋጅና አቅራቢ:- ዘላለም ሙላቱ