ግሎባል ስፖርት
ቅዳሜ ምሽት ከ12:30-2:00
ግሎባል ስፖርት የሃገር ዉስጥ እግር ኳስ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ተደማጭ እና ተወዳጅ ፕሮግራም ነዉ፡፡በሣምንት 2 ቀን ቅዳሜ ማለዳ ከ12፡30-2፡00 እና ሰኞ ምሽት ከ2፡00-3፡00 ሰዓት በማርቆስ ኤልያስ ዋና አዘጋጅነት በአለምሰገድ አበበ መሪነት ይቀርባል፡፡