መደበኛ ያልሆነ

እንኳን ደስ አላችሁ

በኢትዩጲያ የኤክትሮኒክስ ሚዲያ ታሪክ የመጀመሪያው የሬድዮና የቴሌቪዥን ጣቢያ የሆነው ብስራት ሬድዮና ብስራት ቴሌቭዥን ነው እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ ተወዳጁ ብስራት ኤፍ ኤም ብስራት ቴሌቭዥን ይዞላችሁ መጥቷል፡፡ ናይልሳት ላይ በመግባት ማድመጥ እና መመልከት ትችላላችሁ፡፡
Frequencies=11595
symbol rate=27500
Polarization=Vertical

የ24 ሰዓት የሙከራ ስርጭታችን መከታተል ይችላሉ፡፡ አሁን ሰዓቱ የብስራት ቴሌቪዥን ነው።
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ አብራችሁን ስለምትሆኑ እናመሰግናለን

ብስራት የአድማጭ ተመልካቾቹ ኩራት!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *