የአብይ ጾም ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የሽሮ ዋጋ በኪሎ ከ10-15 ብር ጭማሪ ማሳየቱ ተነገረ።
የህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ ገበያውን ለማረጋጋት ምርት ከክልሎች እንዲገባ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል።
############
በአዲስ አበባ የሚገኙ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ስራቸውን በወርሃዊ ደሞዝ ሊያከናውኑ ስለመሆኑ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
በወርሃዊ ደሞዝ ተራ አስከባሪዎች ስራቸውን እንዲሰሩ የሚያስችል መመሪያ በከተማ አስተዳደሩ በኩል ተዘጋጅቷል።
ቤቴልሄም እሸቱ