መደበኛ ያልሆነ

የካቲት 30፣2012

ዜና እረፍት

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ሻለቃ በፍቃዱ ቶሌራ ባደረባቸው ህመም ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

የቀበር ስነ-ሥርዓታቸው መጋቢት 2 ቀን 2012 ዓ/ም ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት በቅዱስ ጴጥሮስ ወ-ጳውሎስ ይፈፀማል፡፡

##############

ዜና እረፍት!

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በመሆን እና በተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊነቶች ላይ ያገለገሉት ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

################

በጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ላይ ዛሬ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወግዛለሁ።

የሱዳን ሕዝብ ሰላሙን ለማስጠበቅ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሎ የሚደነቅ ርምጃ ወስዷል። እንዲህ ያሉ ክሥተቶች የሱዳንን መረጋጋትና የለውጥ ጉዞ ሊያደናቅፉ አይገባም።

ምንጭ፦ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የፌስቡክ ገጽ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *