መደበኛ ያልሆነ

የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የስለላ ሀላፊ ህይወቱ አልፎ መገኘቱ ተሰማ።

ጄነራል ዶልፉን ካሂምቢ በመዲናዋ ኪንሻሳ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ህይወቱ አልፎ ተገኝቷል፡፡

የጀነራሉ ባለቤት እንደተናገረችው ለህልፈቱ ምክንያት የልብ ህመም ስለመሆኑ ይፋ አድርጋለች፡፡

የጀነራሉን ህልፈት ተከትሎ የሀገሪቱ የደህንነት ምክር ቤት መደናገጥ የፈጠረ ሲሆን ከህልፈቱ ጀርባ ማን አለ የሚለው ጥያቄ አስነስቷል፡፡

በጄነራል ካሂምቢ ላይ የአውሮፓ ህብረት በሰብዓዊ መብት ረገጣ በመወንጀል ማዕቀብ መጣሉ ይታወሳል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *