መደበኛ ያልሆነ

መጋቢት 3፣2012

በ- #ደቡብአፍሪካ በሚገኝ ሆስፒታል የሚሰራ አንድ ነርስ የእንግዴ ልጅ በድብቅ ከሆስፒታሉ በመስረቅ ሲያወጣ በቁጥጥርስር ዋለ።

ፖሊስ እንዳስታወቀው ነርሱ ለባህላዊ እምነት መድሃኒት ለሚሰሩ ሰዎች ሊሸጥ መስረቁን ይፋ አድርጓል።

##############
##############

ትውልደ ሶማሊያዊቷ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ኢላን ኦማር በሚኒሶታ የምረጡኝ ቅስቀሳዋ ወቅት የገቢ ማሰባሰቡያ ዘመቻ መሪ ከነበረው ቲም ማይኔት ጋር በጋብቻ ተጣመሩ።ትራምፕን በመተቸት የምትታወቀዋ ዲሞክራቷ ኢላን ከቀድሞ ባለቤቷ ሂርሲ ጋር ባለፈው ዓመት ፍቺ የፈፀመች ሲሆን የሶስት ልጆች እናት ናት።

##############
##############

ኢራን የኮሮናቫይረስን ለመከላከል እንድችል የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(IMF) የ5 ቢሊዮን ድጋፍ ያድርግልኝ ስትል ጥያቄ ማቅረቧን የውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ ጃቫድ ዛሪፍ አስታውቀዋል።በቫይረሱ በኢራን 9ሺ ሰዎች የተያዙ ሲሆን ከ354 በላይ ሰዎችን ህይወት ነጥቋል።2700 ህሙማን ከሆስፒታል ድነው ወጥተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *