መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 6፣ 2012 ዓ.ም

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 447 የላብራቶሪ ምርመራ ስምንት (8) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቅላይ በሀገራችን በቫይረዱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሰማንያ ሁለት (82) ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 – የ20 ዓመት ኤርትራዊ ከዩናይትድ ኪንግድደም የመጣና ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

ታማሚ 2 – የ62 ኢትዮጵያዊና የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው።

ታማሚ 3 – የ16 ዓመት ኢትዮጵያዊትና የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት።

ታማሚ 4 – የ14 ዓመት ኢትዮጵያዊትና የአዲስ አበባ ነዋሪ የውጭ ሀገር ጉዞ የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት።

ታማሚ 5 – የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ ከአሜሪካ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

ታማሚ 6 – የ38 ዓመት እንግሊዛዊ ከዩናይትድ ኪንግደም የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

ታማሚ 7 – የ37 ዓመት ሶማሊያዊ ከዩናይትድ ኪንግደም የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።

ታማሚ 8 – የ40 ዓመት ኢትዮጵያዊና የአዲስ አበባ ነዋሪ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የለውም፤ የስራው ባህሪ ተጋላጭነት አለው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *