መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 12፣ 2012 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላዎችን በተላለፉ 268 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላዎችን በተላለፉ 268 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ። የመምሪያው የትራፊክ ሙያ የህዝብ ግንዛቤ ማሳደጊያ ዲቪዚዮን ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ሠለሞን አዳነ፥ 195 አሽከርካሪዎች ትርፍ ሰው በመጫን እና 73 አሽከርካሪዎች ደግሞ ከተፈቀደው ታሪፍ በላይ በማስከፈል እርምጃ እንደተወሰደባቸው ገልፀዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *