መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 16፣2012-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ ወቅት በኦሮሚያ ክልል የሚደረገውን ዝግጅት ጎብኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ ወቅት በኦሮሚያ
ክልል የሚደረገውን ዝግጅት ጎብኝተዋል።

ባለፈው ዓመት 4 ቢሊየን የሚጠጉ ችግኞች
መተከላቸው ይታወሳል፡፡ የአምናውን ተሞክሮ መነሻ በማድረግ፣ ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት 5
ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል እቅ፡፡ ይህም በሚቀጥሉት 4 ዓመታት ሊተከሉ
ከታቀዱት 20ቢሊየን ችግኞችን ውስጥ ሩቡን የሚሸፍን ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *