መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 19፣2012-በአራዳ ክ/ከተማ በትራንስፖርት ታክሲ ውስጥ 15 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አሽከርካሪን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡

በአራዳ ክ/ከተማ በትራንስፖርት ታክሲ ውስጥ 15 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አሽከርካሪን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡

የሠሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 20868 ኦ.ሮ ሚኒባስ ታክሲ የጉዞ አቅጣጫውን ከ4 ኪሎ ወደ
ጃንሜዳ አድርጎ 15 ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ስር
መዋሉን ኮማንደር ጃፋር ኸሊል የአራዳ ክ/ከተማ የወንጀልና የትራፊክ አደጋ ምርመራ
ዲቪዚዮን ሃላፊ ገልፀዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *