
ባለፏት 24 ሰዓታት አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ፡-
~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ943 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ በአንድ ግለሰብ ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፡፡
~ታማሚ አንድ በትዉልድ ኢትዮጰያዊ በዜግነት እንግሊዛዊ ወንድ 45 ከእንግሊዝ የተመለሰና በለይቶ ማቆያ ዉስጥ የነበረ
ተጨማሪ መረጃ ፡-
~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 14,588 ደርሷል።
~ ተጨማሪ 9 ሰዎች ከቫይረሱ ባለፉት 24 ሰዓት አገግመዋል
~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 50 ደርሰዋል
~ በጽኑ ህሙማን ማከምያ ዉስጥ የሚገኝ ታማሚ የለም፡፡
~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 69 ናቸው።
~ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል።