መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 20፣2012-በካሜሮን የሚገኙት ሊቀጳጳስ ለኮሮና ቫይረስ መድሃኒት አግኝተዋል መባሉን አስተባበሉ

ጰጳስ ሳሙኤል ክሌዳ ለረጅም ጊዜ በእጽዋት ላይ ጥናት ያደረጉ ሲሆን ይህንን ተከትሎ ለኮሮና ባገኙት መድሃኒት የነጻ ህክምና ሊሰጡ ነዉ መባሉን አስተባብለዋል፡፡በርግጥ ክሌድ የኮሮና ምልክት በታየበት ሰዉ ላይ ከእጽዋት የቀመሙትን መድሃኒት በመስጠት ከህመሙ ማገገሙን ተናግረዋል፡፡

ሆኖም ግን ለኮሮና ቫይረስ ፈዋሽ መድሃኒት አግኝቻለዉ ብዬ አልተናገርሁም ብለዋል፡፡በካሜርን 1,705 ሰዎች በቫይረሱ ሲጠቁ የ58 ሰዎች ህይወት ደግሞ አልፏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *