መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 21፣2012-በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ከ33ሺህ በላይ የፊት ጭንብሎች ተያዙ

ምንጩ ያልታወቀ እና ደረጃቸውን ያልጠበቁ ከ33 ሺህ በላይ የፊት መሸፈኛ ማስኮች እና 4 ሺህ 452 ሊትር የእጅ ማፅጃ ሳኒታይዘር ተያዘ፡፡

የፊት መሸፈኛ ማስኮችን እና ደረጃቸውን ያልጠበቁ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ሲሸጡ በተገኙ 147 የመድሀኒት መደብሮች ላይ እርምጃ ተወስዷል፡፡

በተጨማሪም በመጋዘናቸዉ እያለ የለም ብለዉ ደብቀዉ የተገኙ እና የማይገባ የዋጋ ጭማሪ ባስከፈሉ በጠቅላላው 147 የመድሀኒት መደብሮች ላይ አስፈላጊው ህጋዊ እርምጃ እንደተወሰደባቸው አቶ ደብረወርቅ ገልጸዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *