በኮሮና ቫይረስ የተነሳ የእለት ጉርስ ለመሸፈን ለተሳናቸዉ ዜጎቿ ማላዊ ገንዘብ ልትሰጥ ነዉ
የማላዊ ፕሬዝዳንት ፒተር ሙታሪካ እንዳስታወቁት ከሆነ ድጋፉ እንደሚያስፈልጋቸዉ ለተለዩ ዜጎች 35ሺ የማላዊ ኬዋቻ ወይንም 47 የአሜሪካ ዶላር እንደሚሰጥ ይፋ አድርገዋል፡፡ድጋፉ ከግንቦት ወር ይጀምራል፡፡
በማላዊ 35 ሰዎች በቫይረሱ መጠቃታቸዉ ሲነገር የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል፡