መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 23፣2012-ኮሞሮስ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮና በቫይረስ የተያዘ ሰዉ እንዳገኘች ሪፖርት አደረገች

የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሶሞኒ እንዳስታወቁት የፈረንሳይ ጉዞ በነበረዉ አንድ ግለሰብ ላይ ቫይረሱ መገኘቱን አሳዉቀዋል፡፡ግለሰቡ በሆስፒታል ዉስጥ ለቀናት ክትትል ሲያደርግ እንደነበረ ተነግሯል፡፡

በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ያልተገኙባቸዉ ሁለት ሀገራት ኮሞሮስና ሌሴቶ ሲሆኑ ኮሞሮስ የመጀመሪያዉን ታማሚ ሪፖርት ማድረጓን ተከትሎ ሌሴቶ ብቸኛዋ የአፍሪካ ሀገር ሆናለች፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *