
የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገባቸው ስፍራዎች
~ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
~ በአርማውር ሀንሰን የምርምር ተቋም
~ በኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
~ በጅማ ዩኒቨርስቲ ሜዲካል ማዕከል ላብራቶሪ
~ በአዳማ የህብረተሰብ ጤና ምርምርና ሪፈራል ላብራቶሪ
~ በአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
~ ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላብራቶሪስ
ተጨማሪ መረጃ ፡-
~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 19,857 ደርሷል።
~ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 3 ሰዎች አገግመዋል፡፡
~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 69 ደርሰዋል
~ በጽኑ ህሙማን ማከምያ ዉስጥ የሚገኝ ታማሚ የለም፡፡
~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 59 ናቸው።
~ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል።