
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,758 ላቦራቶሪ ምርመራ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 140 ደርሷል።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 – የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊ ፤ ከፑንትላንድ የተመለሰና በጅግጅጋ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
ታማሚ 2 – የ23 ዓመት ኢትዮጵያዊ ፤ ከፑንትላንድ የተመለሰና በጅግጅጋ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
ታማሚ 3 – የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊ ፤ ከፑንትላንድ የተመለሰና በጅግጅጋ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
ታማሚ 4 – የ17 ዓመት ኢትዮጵያዊ የባህር ዳር ነዋሪ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
ታማሚ 5 – የ19 ዓመት ስዊድናዊ (ትውልደ ኢትዮጵያዊ) ፤ ከስዊድን የተመለሰና በጅግጅጋ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።