መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 26፣2012

በኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ እንዲሁም በከፍተኛ እና አንደኛ ሊግ ቀጣይ እጣፋንታ ዙሪያ በነገው እለት ፌደሬሽኑ የሊግ ካምፓኒው በተጨማሪም የመንግስት አካላት የሚገኙበት ውይይት ይደረጋል።በውይይቱም ትልልቅ የተባሉ ውሳኔዎች እንደሚኖሩ የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የህዝብ ግንኙነት ክፍል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር እና ጊዜያዊ የፅ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ባህሩ ጥላሁን ገልፀዋል።

በዳንኤል መምሩ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *