መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 27፣2012-በአሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓት የተመዘገበዉ የሞት መጠን ከአንድ ወር በኃላ መቀነስ ታይቶበታል

ባለፉት 24 ሰዓት የ1015 ሰዎች ህልፈት ሪፖርት ሲደረግ በአጠቃላይ በኮቪድ 19 የኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር 68,920 ደርሷል፡፡በአንድ ወር ዉስጥ ከተመዘገበዉ የሞት ሪፖርት ያነሰ ሆኗል፡፡

በአሜሪካ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር 1.2 ሚሊየን እየደረሰ ሲሆን የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ከስፔን በአምስት፣ከቻየና ደግሞ በ14 እጥፍ የበለጠ ነዉ፡፡200ሺ የሚጠጉ ሰዎች በሀገረ አሜሪካ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *