መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 27፣2012-የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሀገሪቱ የሚደረጉ ሁሉንም ሊጎች ለመሰረዝ መወሰኑን አስታውቋል።

ሰበር ዜና

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሀገሪቱ የሚደረጉ ሁሉንም ሊጎች ለመሰረዝ መወሰኑን አስታውቋል።

በውሳኔው መሰረት ቻምፒዮንም ሆነ ወራጅ ቡድን የማይኖር ሲሆን በአፍሪካ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ቡድኖችም አይኖሩም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *