መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 30፣2012-ባለፉት 9 ወራት በትራፊክ አደጋ የ349 ሰዎች ህይወት አልፏል

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የ 349 ሰው ሕይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

ህይወታቸው ካለፉት በተጨማሪ 1‚522 ሠዎች ላይ ከባድ ፣ 707 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት
መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና የሚዲያ ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር ማርቆስ ታደሰ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የትራፊክ ፍሰቱ እንዲቀንስ
በተደረገባቸው በወርሃ መጋቢትና በሚያዚያ አጋማሽ ብቻ 34 የሞት አደጋ ደርሷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *