መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 30፣2012-44 አቅመ ደካሞች የቀበሌ ቤት ባለቤት ሆኑ

የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳድር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቤት ችግር የነበረባቸውና በጎዳና ላይ ይኖሩ ለነበሩ 44 አቅመ ደካሞች የቀበሌ ቤቶችን በማደስ በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡

በዛሬው ዕለት ለአቅመ ደካሞች የተላለፉ ቤቶች 180 የቤተሰብ አባላትን ተጠቃሚ ያደርጋሉ ተብሏል፡፡

የከተማ አስተዳደሩ የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድግ 2 ሺህ 200 ለሚሆኑ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ቴምር ፣ ዱቄት ፣ ዘይትን ጨምሮ ሌሎች አስቤዛዎች ድጋፍ ማድረጉ ታውቋል፡፡

በኪቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በሀገሪቱ ለተፈጠረውን የደም እጥረት ለመቅረፍም ከ150 በላይ አመራሮችና በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች የተሳተፉበት የደም ልገሳ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *