መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 5፣2012-ኤርትራዊው የነፃነት ታጋይ አፍወርቂ አብርሃ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አለፈ

የቀድሞ የኤርትራ ዲፕሎማት እና በነፃነት ትግል ከፍተኛ ከበሬታ የነበራቸው አፍወርቂ አብርሃ በ71 ዓመታቸው በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አልፏል።

ወደ ትግል ከመግባታቸው በፊት አፍወርቂ በሩሲያ በፖለቲካ ሳይንስ እና በኬሚስትሪ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል።

ባለቤታቸው ፋቲና አህመዲን አርቲስትና የቀድሞ ተዋጊ ስትሆን በለንደን የመኪና አደጋ ደርሶቦታ መንቀሳቀስ ስለተሳናት ኑሮኣቸውን በእንግሊዝ ለንደን ካደረጉ ዓመታት ተቆጥረዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *