መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 7፣2012-የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአለም ኢኮኖሚ ላይ የ8.8 ትሪሊየን የአሜሪካን ዶላር ኪሳራን ያስከትላል ተባለ

የእስያ የልማት ባንክ ይፋ ባደረገዉ መረጃ መሰርት ከ6.4 እስከ 9.7 በመቶ የአለም ኢኮኖሚ ላይ ኪሳራን ሊያሳደርስ እንደሚችል አስታዉቋል፡፡በገንዘብ ሲተመን 5.8 እስከ 8.8 ትሪሊየን የአሜሪካ ዶላር ኪሳራ ሊያሳድር እንደሚችል በሪፖርቱ ተካቷል፡፡የኢኮኖሚ ኪሳራዉ ከአንድ ወር በፊት ከተተነበየዉ በእጥፍ ጨምሯል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *