መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 13፤2012-በሲሲሊ በሙስና ተሳታፊ የሆኑ 10 የጤና ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ


የሲሲሊ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት በሙስና ተግባር ተሳታፊ የነበሩ አስር ወንዶች የጤና ባለስልጣነት በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ሪፖርት አድርገዋል ፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የሲሲሊ የኮሮና ቫይረስ ምላሽ ዋና ኃላፊ አንቶኒዮ ካንዴላ ይገኙበታል፡፡
እ.ኤ.አ በ2016 ዓመት 660 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ከወጣበት የህክምና ቁሳቁስ እና የጽዳት አገልግሎት ጨረታ ጋር የተያያዘ ጨረታ ላይ የተፈጸመ የምዝበራ ቅሌት ስለመሆኑ ተነግሯል፡፡ሲሲሊ በሜድትራኒያ ባህር ላይ የምትገኝ ሰፊ ደሴት ስትሆን ከጣልያን 20 ግዛቶች መካከል አንዷ ናት፡፡

በስምኦን ደረጄ

#BisratNews #Sisily

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *