መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 13፤2012-በታንዛኒያ ከ10 ቀናት በኃላ ኮሌጆችና የስፖርት ስፍራዎች ክፍት ይደረጋሉ ተባለ


የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ እንዳስታወቁት ዩኒቨርሲቲዎች እና የሁለተኛ ደረጃ የመልቀቂያ ተፈታኞች ከአስር ቀናት ወደ ትምህርት ይመለሳሉ ብለዋል፡፡ለሁለት ወራት ተቋርጦ የነበረዉ የስፖርት ዉድድር በዚሁ ጊዜ ዉስጥ ይመለሳል፡፡
የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት የሚመለሱበት ጊዜ ግን ገና መሆኑ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል፡፡በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ሪፖርት ከተደረገዉ በላይ እንደሚሆን ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ አንዳንድ ሀገራት ተናግረዋል፡፡
በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *