መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 17፤2012-በብሩንዲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ገዢው ፓርቲ አሸነፈ

የገዢዉ ፓርቲ እጩ በሀገሪቱ በተካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ስለማሸነፋቸዉ የብሩንዲ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል፡፡የገዢዉ ፓርቲ የፕሬዝዳንት እጩ የሆኑት ኤቭሪስት ዴይሺሚይ ከመራጮች 70 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፉቸዉ ይፋ ተደርጓል፡፡

በዚህም መሰረት የስልጣን ወንበሩን ከ2005 አንስቶ ከተቆጣጠሩት ፔሪ ኒኩሪንዚዛ ይረከባሉ፡፡የሀገሪቱ ዋንኛ የተቃዋሚ ፓርቲ ግን በምርጫዉ ኮሚሽን ዉጤት ላይ ቅሬታዉን አሰምቷል፡፡

ሚኪያስ ጸጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *