መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 20፣2012-የኮሮና ቫይረስ ህሙማን ያልተገኘባቸዉ ሀገራት እነማን ይሆኑ?


በአለም ዙርያ ቢያንስ ከ188 በላይ በሆኑ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ህሙማን መገኘታቸዉ ሪፖርት ተደርጓል፡፡በዚህም በመላዉ ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ5.8 ሚሊየን በላይ ሲደርስ 2.5 ሚሊየን ያህል ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡በዚሁ ጊዜ ዉስጥ 357‚981 ሰዎች ህይወታቸዉን እንዳጡ የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያሳያል፡፡

ሆኖም ግን እስካሁን ድረስ የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ያላገኙ ሀገራት አሉ::የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ያልተገኘባቸዉ ሀገራት ብዛት 12 ናቸዉ ፡-

➡️ ኪርባቲ ➡️ የማርሻል ደሴቶች
➡️ ሳሞአ ➡️ ሚክሮኔዥያ
➡️ ናኡሩ ➡️ ፓላኡ
➡️ ሰሜን ኮርያ ➡️ ቫኑአቱ ➡️ ቱቫሉ ➡️ የሰለሞን ደሴቶች
➡️ ቶንጋ ➡️ ቱርኬሚስታን

ስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *