መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 24፣2012-ሩዋንዳ በመዲናዋ ኪጋሊ ከሰልን መጠቀም ከለከለች

ገጠራማ የሩዋንዳ ክፍሎች ወደ ዋና ከተማዋ ኪጋሊ የከሰል ምርት እንዳይገባ የሩዋንዳ መንግስት ክልከላ አሳልፏል።የክልከላው ዓላማ ከሰል ለማክሰል በሚል የሚጨፈጨፈውን የደን ውድመት ለማስቀረት ነው።ሰዎች ፊታቸውን ወደ ጋዝ ተጠቃሚመት እንዲያዞሩ ህጉ ያስገድዳል።

ሩዋንዳ ከኬንያና ከዩጋንዳ በመቀጠል ይህንን ውሳኔ አሳልፋለች።ሆኖም ግን ከኪጋሊ 1.4 ሚሊየን ህዝብ 85 በመቶ ያህሉ ለምግብ ማብሰል ማገዶ ይጠቀማል።

ሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *