መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 24፤2012-በደቡብ ኮርያ ከቤተክርስቲያን ጋር በተያያዘ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ጨመረ

በትላንትናው እለት በደቡብ ኮርያ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሪፖርት ከተደረጉ ሰዎች መካከል 24ቱ በጊዮንጊ ግዛት በቫይረሱ የተጠቁት በቤተክርስቲያን የአምልኮ ስነስርዓት ከታደሙ በኃላ ነው።አሁንም ከቤተክርሰቲያን ጋር በተያያዘ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር እንዳይጨምር ስጋት ፈጥሯል።

በደቡብ ኮርያ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በወርሃ የካቲት በቤተክርስቲያን የአምልኮ ስነስርዓት ላይ ከታደሙ በኃላ በቫይረሱ መጠቃታቸው ይታወሳል።

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *