መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 24፤2012-በግብፅ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ የተባለው ሞት ተመዘገበ

የግብፅ የጤና ሚኒስቴር እናዳስታወቀው በ 24 ሰዓታት ውስጥ ከፍተኛ የተባለው የሞት መጠን በእለተ እሁድ ተመዝግቧል፡፡

46 ሞት የተመዘገበ ሲሆን በአጠቃላይ በግብፅ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 959 ደርሷል፡፡

የቫይረሱ ተጠቂዎች 25ሺህ መድረሱንም የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያሣያል፡፡

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ የሞት መጠን የተመዘገበው በግብፅ ነው፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *