መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 27፣2012-በደቡብ አፍሪካ የህክምና ባለሙዎችን አልባሳት የተጠቀሙ ሌቦች ሱፐር ማርኬት መዝረፋቸዉ ተሰማ

በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ በትላንትናዉ እለት የህክምና ባለሙያዎች የግል መከላከያ አልባሳት (PPE) የተጠቀሙ ዘራፊወች በአንድ ሱፐርማርኬት ከፍተኛ ዝርፊያ ፈጽመዋል፡፡ግለሰቦቹ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ቁጥጥርና ክትትል የሚያደርጉ ባለሙያዎች በመመምሰል ወንጀሉን መፈጸማቸዉ ታዉቋል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *