መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 28፣2012-በኢንዶኔዥያ ጃካርታ የሚገኘዉ መስጊድ ከሁለት ወር በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርብ የጸሎት ስነስርዓት ተካሄደበት

በደቡብ እስያ ግዙፏ ከተማ ጃካርታ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ መስጊድ መሄድ መከልከሉን ተከትሎ ላለፉት ሁለት ወራት የሀይማኖት ስፍራዎች ዝግ ተደርገዉ ቆይተዋል፡፡በዛሬዉ እለት በጋራ መስገድ ተፈቅዷል፡፡በጃካርታ ከተማ 7,766 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸዉ ሲረጋገጥ የ523 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

ስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *