መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 28፣2012-በፊጂ ሁሉም የኮሮና ቫይረስ ህሙማን ማገገማቸዉ ተሰማ

የፊጂ ጠቅላይ ሚንስትር ፍራንክ ቢያኒማራማ እንደተናገሩት ከሆነ በሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉም የኮሮና ቫይረስ ህሙማን አገግመዋል፡፡በፊጂ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ከተገኙ 45 ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን የነበሩት 18 ህሙማን በሙሉ አገግመዋል፡፡አንድ ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ ያላት ፊጂ የደሴት ሀገር ስትሆን በደቡባዊ የፓስፊክ ዉቂያኖስ ላይ ትገኛለች፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *