መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 28፣2012-የማዳጋስካር የትምህርት ሚንስትሯ የተጋነነ ግዢ ለመፈጸም ስትንቀሳቀስ ተደርሶባት ከስልጣኗ ተነሳች

የትምህርት ሚንስትሯ አንድሪያአማና 2.2 ሚሊየን አሜሪካን ዶላር የሚያወጣ ግዢን ለመፈጸም ስትንቀሳቀስ የነበረ ሲሆን ግዢዉ ለተማሪዎች ጣፋጭ ለመሸመት እንደሆነ ታዉቋል፡፡በማዳጋስካር መንግስት የኮሮና ቫይረስ መድሃኒት ተብሎ የታመነዉን ቅጠል ተማሪዎች ከወሰዱ በኃላ ሶስት ጣፋጭ እንዲመገቡ ይደረጋል፡፡

ይህንን በመጠቀም ሚንስትሯ ገንዘብ ለመመዝበር ስትንቀሳቀስ ከስልጣን መወገዷን የማዳጋስካር መንግስት አሳዉቋል፡፡

በሚኪያስ ጸጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *