መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 28፣2012-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና መጽሃፍት ኤጀንሲ በለይቶ ማቆያ ለሚገኙ ሰዎች የሚሆኑ 6ሺህ መጻህፍትን ለጤና ሚኒስቴር ዛሬ ለገሰ።

መጸህፍቱ በተለያዩ ዘውጎች የተጻፉ ሲሆኑ ፤ ወደ ለይቶ ማቆያ የሚገቡ ሰዎች በቆይታቸው ወቅት ራሳቸውን በንባብ ለማበልጸግ እንደሚያስችሉ ተገልጿል።

መጻህፍቱን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ ለጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ አስረክበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *