መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 29፣2012-በመላዉ ዓለም በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ400ሺ በላይ ሆነ

በዛሬዉ እለት በተመዘገበዉ የሞት ሪፖርት የተነሳ በመላዉ ዓለም በቫይረሱ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች ቁጥር 400‚024 ደርሷል፡፡በመላዉ ዓለም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 6,917,381 ሲደርስ ከነዚህ መካከል 3,385,271 ያህሉ አገግመዋል፡፡

ከፍተኛ የሞት መጠን የተመዘገበባቸዉ አምስቱ የአለም ሀገራት አሜሪካ፣እንግሊዝ፣ብራዚል፣ጣልያን እና ፈረንሳይ ናቸዉ፡፡

ስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *