መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 4፣2012-በጣሊያን የሚገኙ ነርሶች የተሻለ ክፍያ ያስፈልገናል ሲሉ ጥያቄ አሰሙ፡፡

በጣሊያን ሚላን የሚገኙ ነርሶች የተሻለ ክፍያ እና ተጨማሪ የሰው ሃይል ቅጥር መፈፀም አለበት ሲሉ ጥያቄ አሰምተዋል፡፡

የጣሊያን ነርሶች በአውሮፓ ከሚገኙ ሀገራት በሙሉ ዝቅተኛ ተከፋይ ስለመሆናቸው ተናግረዋል፡፡

በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ ቢያንስ 40 ነርሶች ህይወታቸው አልፏል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *