መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 5፣2012-ህንድ ከዩናይትድ ኪንግደም የበለጠ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ አስመዝግባለች

ከህንድ የወጡ አዳዲስ ቁጥራዊ መረጃዎች እንደሚያሣዩት ሀገሪቱ በዓለም ላይ ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በማስመዝገብ አራተኛውን ስፍራ ከእንግሊዝ ተረክባለች፡፡

አሜሪካ፣ብራዚልና ሩሲያ ከፍተኛ የኮቪድ 19 ተጠቂዎችን በማስመዝገብ ከአንድ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡

የህንድ የጤና ሚኒስቴር 298,283 የቫይረሱ ተጠቂዎች መኖራቸውንና 8,501 ህልፈት መመዝገቡን ሪፖርት አድርጓል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *