መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 5፣2012-በኢትዮጲያ ተጨማሪ የሰባት ሰዎች ህይወት በኮሮና ቫይረስ አልፏል፤የሟቾች ብዛት 47 ደርሷል

የሟቾች ዝርዝር መረጃ

~ 1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ወንድ 75 ዓመት በህክምና ላይ የነበሩ

~ 2ኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሴት 70 ዓመት በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 3ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ወንድ 80 በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 4ኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሴት 29 ዓመት በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 5ኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ ወንድ 48 በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 6ኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሴት 85 ዓመት በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 7ኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሴት 21 በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

በኢትዮጲያ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 245 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,915 ደርሷል፡፡

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ፡-

~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ5,709 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 241ኢትዮጲያዉያን እና 4 የዉጪ ሀገራት ዜጎች ላይ በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡

~ 172 ቱ ወንዶች ሲሆኑ 73 ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው።እድሜያቸዉ ከ1 እስከ 85 ዓመት የሆኑ ናቸዉ።

~ የመኖሪያ ስፍራቸዉ 190 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣17 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 15 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣4 ሰዎች ከደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ፣16 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣3 ሰዎች ከአማራ ክልል፣

ተጨማሪ መረጃ ፦

~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 170,860 ደርሷል።

~ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ #17ሰዎች አገግመዋል፡፡(16 ከአዲስ አበባ፣1 ከደቡብ ክልል)

~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 451 ደርሰዋል።

~ በጽኑ ህሙማን ማከምያ ዉስጥ የሚገኝ 38 ታማሚዎች አሉ ፡፡(+6)

~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 2415 ናቸው።

~ የ 47 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *